መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ከሚያስተምሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በመተባበር ግምታቸው 120 ሚሊዮን ብር የሚገመት 15,000 የተለያዩ መጻሕፍት በድጋፍ አስገፕ:: መጻሕፍቱም በዋናነት የኢንጂነሪንግ ፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ፣ የአካውንቲንግ፣ የኢኮኖሚክስ፣ የማርኬቲንግ፣ የሰው ሃብት አስተዳደር፣ የቋንቋና ሥነልሣን ፣ የሥነፅሁፍ፣ ጂኦግራፊ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢኮኖሜትሪክስ፣ ፊዚክስ፣ ኢኮሎጂ፣ ሂሳብ እና የመሳሰሉት ሲሆኑ ከከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ጀምሮ እስከዩኒቨርስቲ […]
Read MoreMemorandum of Understanding (MoU) signed between Madda Walabu University (MWU) and Belarusian State University of Informatics and Radioelectronics (BSUIR)! ===========≈=========≈======≈============== Madda Walabu University (MWU) has signed Memorandum of Understanding (MoU) with Belarusian State University of Informatics and Radioelectronics (BSUIR) of Republic of Belarus. The agreement was signed by MWU President, Dr. Ahmed Kelil and Professor […]
Read More[vc_row][vc_column][vc_column_text]በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ 8 ኛው ብሄራዊ የምርምር ኮንፈረንስ ‘’Research for innovation and socio economic development’’ በሚል መሪ ሀሳብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ኮንፈረንሱ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ከግንቦት 22 እስከ ግንቦት 23 ,2014 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ ዶ/ር ሀሰን ሽፋ የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዘዳንት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኋላ እንደገለፁት የመደ […]
Read More[vc_row][vc_column][vc_column_text]በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ”የብሄራዊ ምክክሩ እድሎች እና ፈተናዎቹ” በሚል መሪ ቃል የሰላም ሚኒስቴር ከመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ከዩኒቨርሲቲው ምሁራን ፣አስተዳደር ሰራተኞች፣ ተማሪዎች፣ አባገዳዎች፣ ሀዳ ሲቄዎች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ውይይት አካሄዷል፡፡ ውይይቱ በሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ስነ ስርዓት የተጀመረ ሲሆን የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዘደንት ዶ/ር ሀሰን ሺፋ ለተጋባዥ እንግዶች […]
Read Moreበመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለ2014 ዓ.ም ለኮምፒቲንግ እና ኢንጂነሪንግ ተመራቂ ተማሪዎች ”Training on employability skills and job readiness “ በሚል ርዕስ ዙሪያ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ስልጠና ተሰጠ፡፡ የዴሊቨሮሎጂ ዩኒት ዲን ዶ/ር ተስፋዬ ግርማ ስልጠናው ተመራቂ ተማሪዎች ወደ ስራ ከመግባታቸው በፊት ለስራ ቅጥር ብቁና ተወዳዳሪ እንዲሁም ዝግጁ ሊያደርጓቸው በሚችል ጉዳዮች ላይ ግንዛቤ በመፍጠር አቅምና ችሎታዎቻቸውን እንዲሁም ክህሎታቸውን […]
Read More[vc_row][vc_column][vc_column_text]Afan Oromo and Literature Amharic Exit Exam document English Language and Literature Geography and Environmental Studies Journalism and Communication Sociology Exit Exam[/vc_column_text][/vc_column][/vc_row]
Read More
