ኦፊሺያል የምታስልኩ ተማሪዎች በሙሉ

 ማስታወቂያ

ኦፊሺያል የምታስልኩ ተማሪዎች በሙሉ፡-

 ካሁን በፊት በP.O.Box ብቻ የተላከ ኦፊሺያል የምንቀበል መሆኑ ይታወሳል፡፡ ሆኖም ግን በኮቪድ-19 ምክንያት ኒኪኪን ለመቀነስ ከየትኛውም ከምታስልኩበት ተቋም ሬጅስትራር ኢሜል በዩኒቨርሲቲያችን ኢሜል አድሬስ registrar@mwu.edu.etላይ እንድታስልኩ እያሳወቅን የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪ ሆነው ወደሌላ ካምፓስ ለማስላክ ከፈለጉ የሚያስልኩበትን ዩኒቨርሲቲ የሬጅስትራር ኢሜል አድሬስ ይዛችሁ መታችሁ ማስላክ እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡

      የሬጅስትራር ና አልሙኒ ዳይሬክተር ዳሬክቶሬት