የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ የዩኒቨርሲውን ገቢ ለማሳደግ እና ሀብት ለማፍራት ተጠናክሮ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ************************************** (ባሌ-ሮቤ ህዳር 16/2018 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሕ.ዓ.ግ.ጽ) የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የተከበሩ ዶ/ር ብርሀነመስቀል ጠና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተሰጣቸውን ተልእኮ ለማሳካት የራሳቸውን ገቢ ማመንጨትና ሀብት ማፍራት ግዴታ በመሆኑ የኛም ዩኒቨርሲቲ ያለውን ሀብትና የሰው ሃይል በመጠቀም ከበፊቱ […]
Read Moreበመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ “የህፃናት ጥበቃ ቀን የመጫወት መብት ለሁሉም ህፃናት” በሚል መሪ ቃል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ ************************ (ባሌ-ሮቤ ህዳር 11/2018 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሕ.ዓ.ግ.ጽ) በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ “የህፃናት ጥበቃ ቀን የመጫወት መብት ለሁሉም ህፃናት” በሚል መሪ ቃል በደማቅ ሁኔታ ሲከበር ፕሮግራሙን በንግግር የከፈቱት የመወዩ የአስተዳደርና ልማት ም/ፕ አቶ ኢሳ ሀሰን ህጻናት የነገ ሀገር ተረካቢና […]
Read Moreመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ “Thematic Research Proposal, Training and Project Evaluation Orientation “በሚል መሪ ሃሳብ ለመምህራን እና ለተመራማሪዎች ስልጠና ሰጠ፡፡ ********************************** (ባሌ-ሮቤ ህዳር 11/2018 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሕ.ዓ.ግ.ጽ) መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ “Thematic Research Proposal, Training and Project Evaluation Orientation “በሚል መሪ ሃሳብ ከተለያዩ ኮሌጆች እና ካምፓሶች ለተውጣጡ ለመምህራን እና ተመራማሪዎች ነው ስልጠናውን እየሰጠ ያለው፡፡ ስልጠናውን […]
Read More(መወዩ፣ሻሸመኔ ኢትዮጵያ፣ ህዳር 09/2018ዓ.ም፣ ሕ.ዓ.ግ.ጽ.) የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ አዲሱ ፕሬዝዳንት የተከበሩ ዶ/ር ብርሀነመስቀል ጠና ከመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ የአከዳሚክ እና አስተዳደር ሠራተኞች ጋር “የጋራ መግባባት ለሁለንተናዊ እድገት” በሚል ርእስ ላይ ሰፊ ውይይት አደረጉ፡፡ የውይይቱን መርሃ-ግብር እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ያስጀመሩት በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ዶ/ር ቢፍቱ ገዳ የካምፓሱን ታሪካዊ ዳራ እና […]
Read MoreMedical Equipment donationed to Madda Walabu University Goba Teaching and Referral Hospital! ****************************************************************** Madda Walabu University has recieved three containers full of medical equipment and supplies. Two containers of Medical Equipment donated by Human Bridge, Sweden facilitated by Dr. Adamu Anley, Human Bridge country Director. The containers from Human Bridge maily contain essential equipment much […]
Read Moreመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከመደበኛው ትምህርት ሂደት በተጓዳኝ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከፍቶ ማስተማር ጀመረ ===== መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከመደበኛው ትምህርት ሂደት በተጓዳኝ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመክፈት ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀመረ ። ዩኒቨርሲቲው በልዩ ትምህርት ቤቱ ማስተማር የጀመረው በትምህርታቸው የላቀ ውጤት ያላቸው ዘጠነኛ ክፍል የሆኑ 80 ተማሪዎችን ዘንድሮ አወዳድሮ በመቀበል […]
Read Moreበሀገር አቀፍ ደረጀ በብሩህ ኢትዮጵያ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር የተሳተፉ የመደ ወላቡ የኮምፒዩቲንግ ኮሌጅ ተማሪዎች አሸናፊ ሆኑ! ******* በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ክለብ አባላት የሆኑት ተማሪ በእምነት ጥላሁን እና ቶማስ ግዛው በ2016 ዓ/ም የብሩህ ኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር በማሸነፍ 4,000 የአሜሪካን ዶላር ተሸላሚ ሆኗል፡፡ እንኳን ደስ አላችሁ! የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ! ልህቀት በብዝሃነት!
Read Moreየጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ከፈረንሳይ የሐኪሞች ቡድን ጋር በመተባበር የሀሞት ጠጠር የቀዶ ህክምና አገልግሎት ሰጠ:: ======= መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል “ሜድሰርጅ ሰፖርት” የተሰኘ የፈረንሳይ ግብረ ሰናይ የሐኪሞች ቡድን ጋር በመተባበር ለ26 ታማሚዎች የሀሞት ጠጠር የቀዶ ህክምና አገልግሎት ሰጠ። ግብረሰናይ ድርጅቱ ለህሙማን ከሰጠው ነፃ የህክምና አገልግሎቱ በተጓዳኝ ለህክምና የሚውሉ ዘመናዊ ማሽኖች ድጋፍና በተግባር የተደገፈ ሥልጠና […]
Read Moreመንግስት የጤና አገልግሎትን ቀልጣፋና ተደራሽ ለማድረግ ተገቢውን ድጋፍ እያደረገ ነው- ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ====== መንግስት የጤና አገልግሎትን ቀልጣፋና ተደራሽ ለማድረግ ተገቢውን ድጋፍ እያደረገ ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ አስታወቁ። የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ዛሬ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል በመገኘት አዳዲስ የህክምና አገልግቶችን በማስጀመር የመስክ ምልከታ አድርጓል፡፡ “ሲቲ ስካን፣ ላፓራስኮፒና […]
Read MoreYuunivarsiitii Madda Walaabutti simpooziyeemin sadarkaa biyyoolessaatti oomishtummaa qamadii fooyyessuu irratti xiyyeefatee kan guyyoota lamaaf turu gaggeefamaa jira. Waltajjii kana iratti bu’aawwan qoranno qorattoota dhaabbilee barnoota ol’aanoo biyyattii keessatti argamanii fi dhaabbilee qorannoo addaa addaa irraa dhufaniin dhiyaatee irratti marii’atama. Yuunivarsitii Madda Walaabuu! በመደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ የስንዴ ምርታማነትን ማሻሻል ላይ ያተኮረ አገር አቀፍ የምርምር ስምፖዝየም እየተካሄደ […]
Read Moreመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲና አርማወር ሐንሰን ምርምር ኢንስቲትዩት በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ ====== መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲና አርማወር ሐንሰን ምርምር ኢንስቲትዩት በተለያዩ የምርምር ዘርፎች በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ዛሬ ተፈራረሙ። የመግባቢያ ሰነዱን የፈረሙት የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር አህመድ ከሊልና የአርማወር ሐንሰን ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ ናቸው። ዶክተር አህመድ በዚሁ ወቅት እንዳሉት ፤ […]
Read More
