መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል “ሜድሰርጅ ሰፖርት” የተሰኘ የፈረንሳይ ግብረ ሰናይ የሐኪሞች ቡድን ጋር በመተባበር ለ26 ታማሚዎች የሀሞት ጠጠር የቀዶ ህክምና አገልግሎት ሰጠ። ግብረሰናይ ድርጅቱ ለህሙማን ከሰጠው ነፃ የህክምና አገልግሎቱ በተጓዳኝ ለህክምና የሚውሉ ዘመናዊ ማሽኖች ድጋፍና በተግባር የተደገፈ ሥልጠና መስጠቱም ተመልክቷል። በሆስፒታሉ የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ከበበ በቀለ፣ የሀሞት ጠጠር ቀዶ ህክምናውን ከሰጡ የሐኪሞች […]
Read Moreየጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ከፈረንሳይ የሐኪሞች ቡድን ጋር በመተባበር የሀሞት ጠጠር የቀዶ ህክምና አገልግሎት ሰጠ:: ======= መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል “ሜድሰርጅ ሰፖርት” የተሰኘ የፈረንሳይ ግብረ ሰናይ የሐኪሞች ቡድን ጋር በመተባበር ለ26 ታማሚዎች የሀሞት ጠጠር የቀዶ ህክምና አገልግሎት ሰጠ። ግብረሰናይ ድርጅቱ ለህሙማን ከሰጠው ነፃ የህክምና አገልግሎቱ በተጓዳኝ ለህክምና የሚውሉ ዘመናዊ ማሽኖች ድጋፍና በተግባር የተደገፈ ሥልጠና […]
Read More‘’Trauma mass causalty triage and treatment’’! ********************************************** በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ‘’Trauma mass causalty triage and treatment’’ በሚል ርዕስ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፊራል ሆስፒታል ሴሚናር ተካሄደ፡፡ በሴሚናሩ ላይ የጥናት ጽሑፍ ያቀረቡት በአሜሪካን ሀገር ሎሳንጀለስ ካሊፎርኒያ የቀዶ ጥገና ሀኪም እና የነገሌ አርሲ ጠቅላላ ሆስፒታል የህክምና ኮሌጅ መስራችና ባለቤት የሆኑት ዶ/ር ጉደታ ሂኒካ ‘’Trauma mass causalty triage […]
Read More[vc_row][vc_column][vc_column_text] Yuunivarsiitin Madda Walaabuu Paarkiin Biyyoolessaa Gaarren Balee UNESCO iratti hambaa Adunyaa ta’uun galmaa’uu isaatin gammachuu itti dhaga’ame ibsaa akkuma adeemsa galmeesisuu kana keesatti qooda guddaa fudhataa ture hawwata turistii naanichaa kan biroos addunyaa iratti beeksisuu irattis hojii hojjetu daran cimsee kan itti fufu ta’a. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በተባባሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና እና የባህል […]
Read More[vc_row][vc_column][vc_column_text] የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለ15ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ያስተማራቸውን አራት ሺ አስራ ሰባት /4017/ተማሪዎቹን ዛሬ ሐምሌ13/2015 አስመርቋል፡፡ ምርቃት ስነ ስርአቱ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወታቸው ያለፈ ዬኒቨርሲቲው መምህራንን በማሰብ እና የህሊና ፀሎት በማድረግ የተጀመረ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው በቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ በግብርና፤ በህክምና / Medicine/,በኢንጂነሪንግ ፣ኮምፒቲንግ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ፣ በግብርና ተፈጥሮ ሃብት፣ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ፣ በጤና ሳይንስ […]
Read Moreመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ከሚያስተምሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በመተባበር ግምታቸው 120 ሚሊዮን ብር የሚገመት 15,000 የተለያዩ መጻሕፍት በድጋፍ አስገፕ:: መጻሕፍቱም በዋናነት የኢንጂነሪንግ ፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ፣ የአካውንቲንግ፣ የኢኮኖሚክስ፣ የማርኬቲንግ፣ የሰው ሃብት አስተዳደር፣ የቋንቋና ሥነልሣን ፣ የሥነፅሁፍ፣ ጂኦግራፊ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢኮኖሜትሪክስ፣ ፊዚክስ፣ ኢኮሎጂ፣ ሂሳብ እና የመሳሰሉት ሲሆኑ ከከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ጀምሮ እስከዩኒቨርስቲ […]
Read MoreMemorandum of Understanding (MoU) signed between Madda Walabu University (MWU) and Belarusian State University of Informatics and Radioelectronics (BSUIR)! ===========≈=========≈======≈============== Madda Walabu University (MWU) has signed Memorandum of Understanding (MoU) with Belarusian State University of Informatics and Radioelectronics (BSUIR) of Republic of Belarus. The agreement was signed by MWU President, Dr. Ahmed Kelil and Professor […]
Read More[vc_row][vc_column][vc_column_text]በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ 8 ኛው ብሄራዊ የምርምር ኮንፈረንስ ‘’Research for innovation and socio economic development’’ በሚል መሪ ሀሳብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ኮንፈረንሱ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ከግንቦት 22 እስከ ግንቦት 23 ,2014 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ ዶ/ር ሀሰን ሽፋ የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዘዳንት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኋላ እንደገለፁት የመደ […]
Read More[vc_row][vc_column][vc_column_text]በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ”የብሄራዊ ምክክሩ እድሎች እና ፈተናዎቹ” በሚል መሪ ቃል የሰላም ሚኒስቴር ከመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ከዩኒቨርሲቲው ምሁራን ፣አስተዳደር ሰራተኞች፣ ተማሪዎች፣ አባገዳዎች፣ ሀዳ ሲቄዎች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ውይይት አካሄዷል፡፡ ውይይቱ በሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ስነ ስርዓት የተጀመረ ሲሆን የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዘደንት ዶ/ር ሀሰን ሺፋ ለተጋባዥ እንግዶች […]
Read Moreበመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለ2014 ዓ.ም ለኮምፒቲንግ እና ኢንጂነሪንግ ተመራቂ ተማሪዎች ”Training on employability skills and job readiness “ በሚል ርዕስ ዙሪያ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ስልጠና ተሰጠ፡፡ የዴሊቨሮሎጂ ዩኒት ዲን ዶ/ር ተስፋዬ ግርማ ስልጠናው ተመራቂ ተማሪዎች ወደ ስራ ከመግባታቸው በፊት ለስራ ቅጥር ብቁና ተወዳዳሪ እንዲሁም ዝግጁ ሊያደርጓቸው በሚችል ጉዳዮች ላይ ግንዛቤ በመፍጠር አቅምና ችሎታዎቻቸውን እንዲሁም ክህሎታቸውን […]
Read More
