መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል “ሜድሰርጅ ሰፖርት” የተሰኘ የፈረንሳይ ግብረ ሰናይ የሐኪሞች ቡድን ጋር በመተባበር ለ26 ታማሚዎች የሀሞት ጠጠር የቀዶ ህክምና አገልግሎት ሰጠ። ግብረሰናይ ድርጅቱ ለህሙማን ከሰጠው ነፃ የህክምና አገልግሎቱ በተጓዳኝ ለህክምና የሚውሉ ዘመናዊ ማሽኖች ድጋፍና በተግባር የተደገፈ ሥልጠና መስጠቱም ተመልክቷል። በሆስፒታሉ የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ከበበ በቀለ፣ የሀሞት ጠጠር ቀዶ ህክምናውን ከሰጡ የሐኪሞች […]
Read More‘’Trauma mass causalty triage and treatment’’! ********************************************** በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ‘’Trauma mass causalty triage and treatment’’ በሚል ርዕስ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፊራል ሆስፒታል ሴሚናር ተካሄደ፡፡ በሴሚናሩ ላይ የጥናት ጽሑፍ ያቀረቡት በአሜሪካን ሀገር ሎሳንጀለስ ካሊፎርኒያ የቀዶ ጥገና ሀኪም እና የነገሌ አርሲ ጠቅላላ ሆስፒታል የህክምና ኮሌጅ መስራችና ባለቤት የሆኑት ዶ/ር ጉደታ ሂኒካ ‘’Trauma mass causalty triage […]
Read More[vc_row][vc_column][vc_column_text] Yuunivarsiitin Madda Walaabuu Paarkiin Biyyoolessaa Gaarren Balee UNESCO iratti hambaa Adunyaa ta’uun galmaa’uu isaatin gammachuu itti dhaga’ame ibsaa akkuma adeemsa galmeesisuu kana keesatti qooda guddaa fudhataa ture hawwata turistii naanichaa kan biroos addunyaa iratti beeksisuu irattis hojii hojjetu daran cimsee kan itti fufu ta’a. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በተባባሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና እና የባህል […]
Read Moreመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ከሚያስተምሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በመተባበር ግምታቸው 120 ሚሊዮን ብር የሚገመት 15,000 የተለያዩ መጻሕፍት በድጋፍ አስገፕ:: መጻሕፍቱም በዋናነት የኢንጂነሪንግ ፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ፣ የአካውንቲንግ፣ የኢኮኖሚክስ፣ የማርኬቲንግ፣ የሰው ሃብት አስተዳደር፣ የቋንቋና ሥነልሣን ፣ የሥነፅሁፍ፣ ጂኦግራፊ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢኮኖሜትሪክስ፣ ፊዚክስ፣ ኢኮሎጂ፣ ሂሳብ እና የመሳሰሉት ሲሆኑ ከከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ጀምሮ እስከዩኒቨርስቲ […]
Read More
