Category: Uncategorized

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከመደበኛው ትምህርት ሂደት በተጓዳኝ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከፍቶ ማስተማር ጀመረ

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከመደበኛው ትምህርት ሂደት በተጓዳኝ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከፍቶ ማስተማር ጀመረ ===== መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከመደበኛው ትምህርት ሂደት በተጓዳኝ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመክፈት ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀመረ ። ዩኒቨርሲቲው በልዩ ትምህርት ቤቱ ማስተማር የጀመረው በትምህርታቸው የላቀ ውጤት ያላቸው ዘጠነኛ ክፍል የሆኑ 80 ተማሪዎችን ዘንድሮ አወዳድሮ በመቀበል […]

Read More

በሀገር አቀፍ ደረጀ በብሩህ ኢትዮጵያ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር የተሳተፉ የመደ ወላቡ የኮምፒዩቲንግ ኮሌጅ ተማሪዎች አሸናፊ ሆኑ!

በሀገር አቀፍ ደረጀ በብሩህ ኢትዮጵያ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር የተሳተፉ የመደ ወላቡ የኮምፒዩቲንግ ኮሌጅ ተማሪዎች አሸናፊ ሆኑ! ******* በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ክለብ አባላት የሆኑት ተማሪ በእምነት ጥላሁን እና ቶማስ ግዛው በ2016 ዓ/ም የብሩህ ኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር በማሸነፍ 4,000 የአሜሪካን ዶላር ተሸላሚ ሆኗል፡፡ እንኳን ደስ አላችሁ! የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ! ልህቀት በብዝሃነት!

Read More

መንግስት የጤና አገልግሎትን ቀልጣፋና ተደራሽ ለማድረግ ተገቢውን ድጋፍ እያደረገ ነው- ዶክተር ደረጄ ዱጉማ

መንግስት የጤና አገልግሎትን ቀልጣፋና ተደራሽ ለማድረግ ተገቢውን ድጋፍ እያደረገ ነው- ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ====== መንግስት የጤና አገልግሎትን ቀልጣፋና ተደራሽ ለማድረግ ተገቢውን ድጋፍ እያደረገ ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ አስታወቁ። የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ዛሬ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል በመገኘት አዳዲስ የህክምና አገልግቶችን በማስጀመር የመስክ ምልከታ አድርጓል፡፡ “ሲቲ ስካን፣ ላፓራስኮፒና […]

Read More

የጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ከፈረንሳይ የሐኪሞች ቡድን ጋር በመተባበር የሀሞት ጠጠር የቀዶ ህክምና አገልግሎት ሰጠ::

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል “ሜድሰርጅ ሰፖርት” የተሰኘ የፈረንሳይ ግብረ ሰናይ የሐኪሞች ቡድን ጋር በመተባበር ለ26 ታማሚዎች የሀሞት ጠጠር የቀዶ ህክምና አገልግሎት ሰጠ። ግብረሰናይ ድርጅቱ ለህሙማን ከሰጠው ነፃ የህክምና አገልግሎቱ በተጓዳኝ ለህክምና የሚውሉ ዘመናዊ ማሽኖች ድጋፍና በተግባር የተደገፈ ሥልጠና መስጠቱም ተመልክቷል። በሆስፒታሉ የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ከበበ በቀለ፣ የሀሞት ጠጠር ቀዶ ህክምናውን ከሰጡ የሐኪሞች […]

Read More

Social Sience NEE

[vc_row][vc_column][vc_column_text]Afan Oromo and Literature Amharic Exit Exam document English Language and Literature Geography and Environmental Studies Journalism and Communication Sociology Exit Exam[/vc_column_text][/vc_column][/vc_row]

Read More