መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከመደበኛው ትምህርት ሂደት በተጓዳኝ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከፍቶ ማስተማር ጀመረ ===== መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከመደበኛው ትምህርት ሂደት በተጓዳኝ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመክፈት ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀመረ ። ዩኒቨርሲቲው በልዩ ትምህርት ቤቱ ማስተማር የጀመረው በትምህርታቸው የላቀ ውጤት ያላቸው ዘጠነኛ ክፍል የሆኑ 80 ተማሪዎችን ዘንድሮ አወዳድሮ በመቀበል […]
Read Moreበሀገር አቀፍ ደረጀ በብሩህ ኢትዮጵያ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር የተሳተፉ የመደ ወላቡ የኮምፒዩቲንግ ኮሌጅ ተማሪዎች አሸናፊ ሆኑ! ******* በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ክለብ አባላት የሆኑት ተማሪ በእምነት ጥላሁን እና ቶማስ ግዛው በ2016 ዓ/ም የብሩህ ኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር በማሸነፍ 4,000 የአሜሪካን ዶላር ተሸላሚ ሆኗል፡፡ እንኳን ደስ አላችሁ! የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ! ልህቀት በብዝሃነት!
Read More
