የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ የዩኒቨርሲውን ገቢ ለማሳደግ እና ሀብት ለማፍራት ተጠናክሮ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ************************************** (ባሌ-ሮቤ ህዳር 16/2018 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሕ.ዓ.ግ.ጽ) የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የተከበሩ ዶ/ር ብርሀነመስቀል ጠና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተሰጣቸውን ተልእኮ ለማሳካት የራሳቸውን ገቢ ማመንጨትና ሀብት ማፍራት ግዴታ በመሆኑ የኛም ዩኒቨርሲቲ ያለውን ሀብትና የሰው ሃይል በመጠቀም ከበፊቱ […]
Read Moreበመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ “የህፃናት ጥበቃ ቀን የመጫወት መብት ለሁሉም ህፃናት” በሚል መሪ ቃል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ ************************ (ባሌ-ሮቤ ህዳር 11/2018 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሕ.ዓ.ግ.ጽ) በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ “የህፃናት ጥበቃ ቀን የመጫወት መብት ለሁሉም ህፃናት” በሚል መሪ ቃል በደማቅ ሁኔታ ሲከበር ፕሮግራሙን በንግግር የከፈቱት የመወዩ የአስተዳደርና ልማት ም/ፕ አቶ ኢሳ ሀሰን ህጻናት የነገ ሀገር ተረካቢና […]
Read Moreመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ “Thematic Research Proposal, Training and Project Evaluation Orientation “በሚል መሪ ሃሳብ ለመምህራን እና ለተመራማሪዎች ስልጠና ሰጠ፡፡ ********************************** (ባሌ-ሮቤ ህዳር 11/2018 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሕ.ዓ.ግ.ጽ) መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ “Thematic Research Proposal, Training and Project Evaluation Orientation “በሚል መሪ ሃሳብ ከተለያዩ ኮሌጆች እና ካምፓሶች ለተውጣጡ ለመምህራን እና ተመራማሪዎች ነው ስልጠናውን እየሰጠ ያለው፡፡ ስልጠናውን […]
Read More(መወዩ፣ሻሸመኔ ኢትዮጵያ፣ ህዳር 09/2018ዓ.ም፣ ሕ.ዓ.ግ.ጽ.) የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ አዲሱ ፕሬዝዳንት የተከበሩ ዶ/ር ብርሀነመስቀል ጠና ከመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ የአከዳሚክ እና አስተዳደር ሠራተኞች ጋር “የጋራ መግባባት ለሁለንተናዊ እድገት” በሚል ርእስ ላይ ሰፊ ውይይት አደረጉ፡፡ የውይይቱን መርሃ-ግብር እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ያስጀመሩት በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ዶ/ር ቢፍቱ ገዳ የካምፓሱን ታሪካዊ ዳራ እና […]
Read More
