Home‎ > ‎

Vacancy

                           

                       ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲውን በአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንትነት ለመምራት ፍላጎቱና ብቃቱ ያላቸውን አመልካቾች አወዳድሮ የላቀ ውጤት ያመጣውን/ችውን ተወዳዳሪ አካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት አደርጎ ለመመደብ ይፈልጋል፡፡

1. አመልካቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው

1.1.   የትምህርት ደረጃ፡- ሶስተኛ ድግሪ  PhD ወይም ሁለተኛ ድግሪ (MA/MSc) ያለውና ቢያንስ የረዳት ፕሮፌሰርነት ማእረግ ያለው/ያላት

1.2.   የሥራ ልምድ፡- በከፍተኛ ትምህርት፣ በምርምር. በኢንዱስትሪ ወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተቋማት በከፍተኛ አመራር/ኋላፊነት አርከን ያገለገለ/

1.3.   ስትራቲጂያዊ እቅድ ማቅረብ፡- አመልካቾች ስለሚሰጡት አመራር ከ10 ገጽ ያልበለጠ ስትራተጂያዊ እቅድ በጽሁፍ ያቀርባሉ በሚዘጋጀው መድረክ ላይ ገለጻ ያደርጋሉ

1.4.   እድሜ፡ከ60 ዓመት ያልበለጠ

1.5.   ጾታ፡- ወንዶችና ሴቶችን የሚያጠቃልል ሲሆን መስፈርቱን የሚያሟሉ ሴቶች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ

2. ተፈላጊ ክህሎቶች

አመልካቾች የአመራር ክህሎት አዳዲስ የአሰራር ስልቶችን የማመንጨትና የተግባቦት ክህሎት አሟልተው መገኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡

3. ተፈላጊ ስነ-ምግባራዊ ባህርያት

አመልካቾች ከስነምግባር ጉድለቶች የጸዱ በመልካም ባህርያቸው የተመሰከረላቸው መሆን አለባቸው

4. የምደባ ሁኔታ

የተመረጠው/ችው አመልካች ለአራት ዓመታት በአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንትነት የሚመራ/የምትመራ ይሆናል፡፡

5. ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም

በትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ መሰረት

6. የማመልከቻ ጊዜ

አመልካቾች ማመልከቻቸውን፡  CV እና ኦርጅናል የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን እንዲሁም ከ10 ገጽ ያልበለጠ ስትራቲጂያዊ እቅድ (ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር) ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ታህሳስ 19ቀን 2010 ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ ይኖርባቸዋል

7. የማመል ከቻ ቦታ

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አዲሱ የአስተዳደር ህንጻ፣ ሁለተኛ ፎቅ

8. ማመልከቻ ማቅረቢያ መንገዶች

1.  በግንባር ቀርቦ መመዝገብ

2.  በፓስታ ሳጥን ቁጥር 247 ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በመላክ

9. ለተጨማሪ  

10.             መረጃ  በሚከተሉት  መንገዶች  መጠቀም  ይቻላል

ð በስልክ ቁጥር 022-665-3092 መደወል ይቻላል፡፡

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ
ቀን፡11/04/2010

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ ባሌ-ሮቤ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ በሚገኘው የአስተዳደር ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ላይ የሰው ሐብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ወይም ኩየራ በሚገኘውn ሻሸመኔ ካምፓሳችን በአካል በመገኘት ኦርጂናል የት/ት ማስረጃ፣ የስራ ልምድ እና የማይመለስ 1 ኮፒ ዶክመንት በማቅረብ መመዝገብ ውይም ማስመዝገብ እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡የፈተናው ፕሮግራም ከምዝገባው በኋላ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

.

የስራመደቡመጠሪያ

ደረጃ

ተፈላጊችሎታ

ደመወዝ

ብዛት

ጾታ

የስራ ቦታ

1

የትራክትርኦፕሬተር

እጥ-7

የ4ተኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ/ች ፤ የመለስተኛ ልዩ ተንቀሳቃሽ መንጃ ፍቃድ ያለው/ት ሆኖ በሙያው አራት አመት አግባባዊ የስራ ልምድ ፡፡

2100

2

ሁለቱም

ሮቤ

2

የተማሪዎችመኝታቤትተቆጣታሪ/ፕሮክተር

ፅሒ-7

በሶሾሎጂ ፣ በማኔጅመንት ፣ በሰው ሐይል አስተዳደር ሌቭል- III ያጠናቀቀች ሆኖ ዜሮ ዓመት የስራ ልምድ

2100

1

ሴት

ሻሸመኔ ካምፓስ

3

ዳታኢንኮደር

ፅሂ-10

ዲፕሎማ/ሌቭል አራት በማኔጅመንት ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣  በኮምፒተር ሳይንስ እና ተመሳሳይየት/ት መስክ ያለው/ት 6/4 አመት አግባባዊ ስራ ልምድ ፡፡

3137

2

ሁለቱም

ሻሸመኔ ካምፓስ

                                                                         የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሐብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት
ቀን 12/04/2010

ማስታወቂያ

በ30/02/2010 ዓ.ም በታተመ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣነው ማስታወቂያ መሰረት በ Journalism and Communication ት/ት ክፍል ሲኒየር ቴክኒካል ረዳት ክፍት ስራ መደብ ላይ አመልክታችሁ ለፈተና የተጋበዘችሁ ቀጥሎ ስማችሁ የተዘረዘረው ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ማክሰኞ ታህሳስ 17 ቀን 2010 ዓ.ም ከጥኋቱ 3፡00 ባሌ-ሮቤ በሚገኘው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ የአስተዳደር ህንፃ ሦስተኛ ፎቅ የሰው ሐብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ሪፖርት እንድታደርጉና በት/ት ክፍሉ የሚዘጋጀውን ፈተና እንድትወሰወዱ እናሳውቃለን ፡፡ ለፈተና ሲመጡ ኦርጅናል የት/ት ማስረጃ እና ጠቃሚ የሚሏቸውን መረጃዎች አይዘንጉ፡፡

ተ.ቁ

የተወዳዳሪዎች ስም

ፆታ

ፈላጊ ት/ት ክፍል

የመጀመሪያ ዲግሪ CGPA

CGPA ውጤት ከ60 %

የአመልካቾች ስልክ ቁጥር

1

ንጋቱ ረጋሳ ባይሳ

Journalism and Communication

3.89

58.35

0917737316

2

ዘይቱ እዲሪስ ወልዪ

Journalism and Communication

3.56

53.4

0924545585

3

አበራ ጋዲሳ አያኖ

Journalism and Communication

3.53

52.95

0922319610

4

ናስር አ/ራህማን ሰኢድ

Journalism and Communication

3.1

46.5

0913804343

5

ካሳሁን ተሸመ

Journalism and Communication

3.28

49.2

0924570094

6

እሼቱ ደጀኔ ጅማ

Journalism and Communication

2.88

43.2

0912252792

7

ትንሳኤ ሀይሉ መንገሻ

Journalism and Communication

2.69

40.35

0915575000

 

ማሳሰቢያ ፡- ቀሪው 40 %  ውጤት የሚጠናቀረው ፤ ቀጥተኛ አገልግሎት በቴክኒካል አሲስታንትነት 10% ፣ የተግባር ፈተና 20% ፣ የቃል ፈተና 10% እና ለሴት አመልካቾች 5 ተጨማሪ ነፅብ በመስጠት መሆኑን ተገንዝባችሁ መከታተል እንድትችሉ እናሳስባለን ፡፡ ማስታወቂያውን በዩኒቨርሲቲው ድህረ ገፅ www.mwu.edu.et ያገኙታል ፡፡

 

                                                     የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሐብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ባሌ-ሮቤ


ቀን 11/04/2010

ማስታወቂያ

ባሌ-ሮቤ የሚገኘው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ30/02/2010 ዓ.ም በታተመው  አዲስ ዘመን ጋዜጣ ባስተላለፈው ማስታወቂያ መሰረት  ለመምህርነት ክፍት ስራ መደብ ተወዳድራችሁ ያለፋችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው አመልካቾች የቅጠር ፎርም ሞልታችሁ ወደ ስራ እንድትገቡ የተቀመጠው ጊዜ ከ12/04/2010 እስከ 16/04/2010 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት መሆኑን አውቃችሁ ባሌ-ሮቤ በሚገኘው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ የሰው ሐብት ስራ አመራር ቢሮ የአስተዳደር ህንፃ ሦስተኛ ፎቅ በመገኘት ተገቢውን ፎርም በመሙላት ወደ ስራ እንድትገቡ እናሳውቃለን ፡፡ ከ8ተኛ ክፍል ጀምሮ በየደረጃው የተሰጡ ሰርተፍኬት ፣ ትራንስክሪፕት ፣ዲፕሎማና ተዛማጅ የትምህርት ማስረጃችሁን የሚመለስ አርጅናል እና ፋይላችሁ የሚደራጅበት ግልፅ ኮፒ እንዲሁም ለማህበራዊ ዋስትና መ/ቤት የሚተላለፉ መረጃዎች መያዝዎን አይዘንጉ ፡፡

ማሳሰቢያ ፡- በወቅቱ በማይቀርቡ አመልካቾች ምትክ ተጠባባቂ ለመጥራት እንደምንችል ከወዲሁ እናሳውቃለን ፡፡

ተ.ቁ

ሙሉ ስም

1

መሐመድ ሐሰን ከዲር

2

ጌቱ ዲዳ አብዶ

3

ድንቁ ሽፈራው ጆቴ

4

ረቡማ ከበደ ገለቴ

5

ምትኩ ቦንሳ

6

ሳምራዊት ተክሉ ነጋሽ

7

ሆፎላ ጉደታ አያና

8

ፍቅሩ ከፈለ አልበጆ

9

ሐይለእየሱስ አበራ ገላው

10

አብነት ካሳ አልዪ

11

ነገሬ ኤባ በርጋ

12

ሞገስ አለሙ ወልዴ

13

በላቸው በቀለ

14

ዲሪባ ተስፋዬ ታደለ

15

በዳሳ ኤባ ተበጀ

16

ካሳዬ ኤሊያስ አማቶ

17

ግሩም ንጉሴ ኤርሱሎ

18

ሳሙኤል ዘሪሁን ከተማ


የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሐብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ባሌ-ሮቤ


ቀን 29/03/2010

ማስታወቂያ

ባሌ-ሮቤ ከተማ  የሚገኘው መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ  መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር 30/02/2010 . ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ ዶክመንታችሁ በየኮሌጁ AC ተፈትሾ ለፈተና የተጋበዛችሁ ቀጥሎ ስማችሁ የተዘረዘረው ብቻ መሆኑን አውቃችሁ አርብ  ታህሳስ 06 ቀን 2010  . ከጥኋቱ 300 ሰዓት አዲስ አበባ   (መገናኛ - ለም ሆቴል ፌርማታ አከባቢ ከሚገኘው የባቡር ኤሌክትሪክ ሃይል ማሰባሰቢያ ጀርባ) ባለው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ለውድድሩ ጠቃሚ የሆኑትን ኦርጅናል ማስረጃዎችን በአካል ይዞ በመገኘት መወዳደር እንደምትችሉ እናስታውቃለን ፡፡

./ No

ስም/ Name

ፈላጊ ዲፓርትመንት ( Department Of)

ተፈላጊ ችሎታ/ Background

ስልክ/ phone 

1

ዋሴ ዘለቀ ታዬ

Water Res. & Irrigation Engineering

MSc and above in Hydraulic Engineering

0922756633

2

መሐመድ ሐሰን ከዲር

Water Res. & Irrigation Engineering

MSc and above in Hydraulic Engineering

0912781840

3

ጌቱ ዲዳ አብዶ

Biology

MSc in Botany with background BSc in Biology/Zoology

0912493662

4

ድንቁ ሽፈራው ጆቴ

Environmental Science

MSc in Environmental resource mapping and modeling with background Environmental science / GIS/Environmental

0912375107

5

ረቡማ ከበደ ገለቴ

Accounting & Finance

MSc/MA in Accounting and Finance 

0917117281

6

ወግ እራኔ ዲማ

Public Health

MPH in Epidemiology

0913958656

7

ተሻለ ተግስቱ ለጂቦ

Public Health

MPH in Epidemiology

0910114093

8

ሳምራዊት ተክሉ ነጋሽ

Public Health

MSc in Environmental Health

0913465829

9

ጣሂር አህመድ ሐሰን

Nursing

MSc in Adult Health Nursing

0913269028

10

ሆፎላ ጉደታ አያና

Nursing

MSc in Child Health Nursing or Pediatric Nursing

0910455721

11

ፍቅሩ ከፈለ አልበጆ

Psychology

MA in Special Needs Education

0920190952

12

ሐብታሙ ዲባባ ዲሳሳ

Psychology

MA in Special Needs Education

0913408508

13

ሐይለእየሱስ አበራ ገላው

Psychology

MA in Social Psychology

0918061622

14

አብነት ካሳ አልዪ

English Language & Literature

MA in TEFL

0916729830

15

ነገሬ ኤባ በርጋ

Agro Economics

MSc in Agricultural Economics

0917835365

16

ዳዊት መለስዬ አይችልሁም

Plant Science

MSc and above in Entomology

0911982822

17

ሞገስ አለሙ ወልዴ

Plant Science

MSc and above in Entomology

0918190908

18

በላቸው ወርቅነህ ጡሩነህ

Plant Science

MSc and above in Pathology

0910056677

19

ዲሪባ ተስፋዬ ታደለ

Plant Science

MSc  in Plant Biotechnology

0910124225

20

ፍቃዱ ነመራ ኪቲላ

Animal and Range Science

MSc  in Range Science

0921363377

21

በዳሳ ኤባ ተበጀ

Animal and Range Science

MSc  in Range Science

0913205384

22

ካሳዬ ኤሊያስ አማቶ

Natural resources Management

MSc in Resources & Economics

0913480759

23

ሰውአገኝ አለምነህ ያደሳ

Agro Economics

BSc in Agricultural Economics

0941465830

24

አዲሱ ውዱ ከበደ

Agro Economics

BSc in Agricultural Economics

0909554497

25

በላይነህ ጌታቸው ታደሰ

Agro Economics

BSc in Agricultural Economics

0919348819

26

ግሩም ንጉሴ ኤርሱሎ

Agro Economics

BSc in Agricultural Economics

0930774163

27

ፀዳለ ገረመው ተገኔ

Agro Economics

BSc in Agricultural Economics

0929507131

28

ደጀኑ ለሚ ገደፋ

Agro Economics

BSc in Agricultural Economics

0936680396

29

ብረሃኑ ደረጄ ወልዴ

Journalism & Communication

BA Journalism & Communication

0928279567

30

ጆንሴ አያኖ ደሲሳ

Journalism & Communication

BA Journalism & Communication

0978640494

31

ሳሙኤል ዘሪሁን ከተማ

Journalism & Communication

BA Journalism & Communication

0920384793

32

ተስፋዪ ነገሱ ኢታንሳ

Journalism & Communication

BA Journalism & Communication

0921999787

33

ከዲር ቡርቃ ኢደኦ

Journalism & Communication

BA Journalism & Communication

0933834023

 ማሳሰቢያ፡-
Ø  ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም በከፍተኛ ትምህርት ተቋም መመሪያ መሰረት የሚፈፀም ነው ፡፡የስራ ልምድ(ከመንግስት መ/ቤት ውጪ ለሆነው በገቢዎች ቢሮ የተረጋገጠ) ፣ ዕውቅና ያገኘ የምርምር ፅሁፍ እና የመምህርነት ሙያ ስልጠና ከፍተኛ ዲፕሎማ ለውድድር ጠቃሚ ነጥብ ይኖራቸዋል ፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ት/ት እና የ2ኛ ዲግሪ ት/ት ፊልድ የተጣጣመ መሆን ይኖርበታል ፡፡ ሀሰተኛ ማስረጃ በህግ ያስጠይቃል ፡፡
Ø  ለህክምና ፊልድ አመልካቾችም ሆነ ለሌሎች ወደፊት የሚሰጥ  የት/ት ዕድል ስፔሽያሊሲት መስክ በዩኒቨርሲተው  አሰራር መሰረት የሚፈፀም ይሆናል ፡፡
Ø  በሰራ ላይ የቆዩና ውድድሩን ያለፉ አመልካቾች ቀድሞ ከሚሰሩበት መ/ቤት በአንድ ወር ጊዜ ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡
Ø  የስራ  ቦታ የጤና ዘርፉ ባሌ-ጎባ ከተማ ሲሆን ለተቀሩት ባሌ-ሮቤ ከተማ ዋናው ከምፓስ ነው ፡፡ የፈተናው በታ በመጀመሪያው ገፅ ተገልጧል ፡፡
Ø  ለበለጠ መረጃ ስልክ 0913170871/ 0228902116 ወይም የዩኒቨርሲቲ ዌብሳይት  www.mwu.edu.et ይመልከቱ  ፡፡                           
መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሐብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት   ባሌ-ሮቤ

ቀን 29/03/2010

ማስታወቂያ

በ30/02/2010 ዓ.ም በወጣ ማስታወቂያ መሰረት በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ክፍት የስራ መደብ ላይ ለመቀጠር ያመለከታችሁ አመልካቾች የዶክመንት ማጣራት የተከናወነ 

መሆኑን ተገንዝባችሁ ያለ ተጨማሪ መግለጫ ለፈተና እንድትቀርቡ የተጋበዛችሁ አመልካቾች  ብቻ በ04 / 04 / 2010 ዓ.ም  ከጥኋቱ 3፡00 ሰዓት ባሌ-ሮቤ ዋናው 

ካምፓስ ግቢ ለፈተና እንድትቀርቡ እናሳውቃለን ፡፡ በተጨማሪ የተሰጠውን መግለጫ በመመልከትና ግልፅ የሆነ ማስረጃ በማቅረብ ቅሬታ ለማቅረብ ለምትፈልጉ እስከ 

03/04/2010 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ባሌ ሮቤ የሚገኘው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ የሰው ሐይል ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ማመልከት 

እንደምትችሉ እያሳወቅን ከተቀመጠው ቀን ውጭ ምንም አይነት ማመልከቻ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡( መግለጫ ለተሰጠባቸው አመልካቾች ፡ የት/ት 

ማስረጃ በተመለከተ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ በየደረጃው የሚሰጥ ኦርጅናል ትንስክሪፕት እና ዲፕሎማ  ፤ አገልግሎትን በተመለከተ በየወቅቱ የተሠጡ የምደባ ፣ የደረጃ 

ዕድገት ወይም የመደብ ማስተካከያ ደብዳቤዎች ወይም በቀጣይ በፋይላችሁ ውስጥ ሊጣራ የሚችል አሁን ከምትሰሩበት መስሪያ ቤት በቀን ፣ በወር እና በዓመተ መህረት 

እየተገደበ ተተንትኖ በግልፅ የተፃፈ ማስረጃ በማፃፍ የሚቀረቡ ማስረጃዎች ለስራችን አጋዥ እንደሚሆኑ ከወዲሁ እናስረዳለን ፡፡ ) ያልተጠቀሱ የስራ መደቦች በቂና 

የተሟላ ማስረጃ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ባለመገኘቱ ተሰርዘዋል ፡፡

.

የአመልካቾች ስም

የውድድር ስራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

መግለጫ

1

ፍልስፍና  ጥላሁን

የአድሚሽን  ማናጅመንት ሰራተኛ

ፅሂ -9

የስራ ልምድ ግብር  የተከፈለበት   ከገቢዎች  ቢሮ  መረቅረብ  አለበት

2

ሁሴን  ከዲር  ገልገሉ

የአድሚሽን  ማናጅመንት ሰራተኛ

ፅሂ -9

የስራ ልምድ ግብር  የተከፈለበት   ከገቢዎች  ቢሮ  መረቅረብ  አለበት

3

አላዩ  ታምሬ  /ዩሀንስ

የአዲሚሽን ሪከርድ ሰራተኛ

ፅሂ -10

 ለፈተና የሚቀርብ

4

ገዛሊ  ሁሴን  ኢብራሂም

የአዲሚሽን ሪከርድ ሰራተኛ

ፅሂ -10

 ለፈተና የሚቀርብ

5

መብራቱ  ሞላ አያኔ

የአዲሚሽን ሪከርድ ሰራተኛ

ፅሂ -10

 የስራ ልምዱ  መረጃ መሀተም የማይታይ

6

ሙሉጌታ  ጣሰው ዋከኔ

የአዲሚሽን ሪከርድ ሰራተኛ

ፅሂ -10

 የስራ ልምዱ  መረጃ መሀተም  የማይታይ

7

ለታሪክ  አደጉ  በርሄ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

8

ፀጋ  በየነ  እሸቱ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

9

ከበደ  ጋዲሳ  አቢሌ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

10

ጎሳ  ቶሎሳ  ገመቹ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

11

 አለማየሁ  ሀብታሙ ሆርዶፋ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

12

ከበደ ተስፋዬ  ደምሴ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

13

ደሜ  መገርሳ  አመንሲሳ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

14

ማርኬዛ ገለቱ  ደበሌ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

15

ማርታ ከፍያለው ታደሰ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

16

ራሄል ንጉሴ  ተሰማ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

17

ወገን  አይፎክሩ  በለጠ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

18

ማህሌት እሸቱ  እስጢፋኖስ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

19

ገመቹ  ሽፈራው  አለሙ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

20

ሙሉቀን  ይትረፍ  አሰፋ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

21

መሉካሙ  መስፍን ሙሉጌታ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

22

ክንፈ ታዬ  ደሳለኛ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

23

ሰብለ ባልቻ ገታ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

24

 መስታወት  ሶሬ ጎንፋ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

የትምህርት ማስረጃ ሰርተፍኬት የሌለው 

25

ምንዳ ደፈረ ወዬሳ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

26

ሰለሞን ተሾመ ጉደታ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

27

መሀመድ ከማል አህመድ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

28

ሽመልስ መኮንን ጉርሙ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

29

አነዋር ያቁብ  አልይ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

30

አብዱረህማን  አማን ሱልጣን                                             

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

31

ጌታሁን ጎሳዬ አርጋው

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

32

በረከት ማርቆስ ከማሎ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

33

ወንዶሰን ድርባ ባልቻ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

34

አብረሀም ጎሳ  አበራ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

35

አየለ መለሰ ቶላ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

36

አሸናፊ  መለሰ  አለሙ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

37

ሁሴን  ከዲር ኢብራሂም

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

38

ወርቄ  ፊሪ   ኦዳ

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

39

በላይ  አብዲሳ በለው

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

 ለፈተና የሚቀርብ

40

ይሁነው  ምስጋናው ስንሻው

የምህድስና እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ -7

level I,II,III COC  የሌለው

41

ኡስማን አሊኮ ሽፋው

የእንሰሳት  ህክምና ቴክንሽያን

መፕ-9

ለፈተና የሚቀርብ

42

ሙነወራ አሎ ሸልፋ

የእንሰሳት መድሀኒት ግምጃ ቤት ሰራተኛ

መፕ-9

ለፈተና የሚቀርብ

43

ዱላ ወዳጆ  ፈይሳ

የእንሰሳት መድሀኒት ግምጃ ቤት ሰራተኛ

መፕ-9

ለፈተና የሚቀርብ

44

ተክሉ  ንጉሴ  በቀለ

ጁንየር  እንስቴቲስ   ፕሮፌሽናል

ፕሳ -2/1

ለፈተና የሚቀርብ

 

ማሳሰቢያ ፡- በመጀመሪያው ገፅ የተመለከተውን ማስታወቂያ በሚገባ ይመልከቱት ፡፡ ለፈተና የሚቀርብ ከሚለው ውጭ 

ለፈተና ስላልተጋበዘ በተቀመጠው ቀን ውስጥ ቅሬታዎን ማቅረብ ይችላሉ፡፡


ቀን 29/03/2010

ማስታወቂያ

በ30/02/2010 ዓ.ም በወጣ ማስታወቂያ መሰረት በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ክፍት የስራ መደብ ላይ ለመቀጠር ያመለከታችሁ አመልካቾች የዶክመንት ማጣራት የተከናወነ መሆኑን ተገንዝባችሁ ያለ ተጨማሪ መግለጫ ለፈተና እንድትቀርቡ የተጋበዛችሁ አመልካቾች  ብቻ በ05 / 04 / 2010 ዓ.ም  ከጥኋቱ 3፡00 ሰዓት ኩየራ ቀበሌ በሚገኘው የሻሸመኔ ከምፓሳችን ግቢ ለፈተና እንድትቀርቡ እናሳውቃለን ፡፡ በተጨማሪ የተሰጠውን መግለጫ በመመልከትና ግልፅ የሆነ ማስረጃ በማቅረብ ቅሬታ ለማቅረብ ለምትፈልጉ እስከ 04/04/2010 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ባሌ ሮቤ የሚገኘው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ የሰው ሐይል ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ማመልከት እንደምትችሉ እያሳወቅን ከተቀመጠው ቀን ውጭ ምንም አይነት ማመልከቻ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡ ( መግለጫ ለተሰጠባቸው አመልካቾች ፡ የት/ት ማስረጃ በተመለከተ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ በየደረጃው የሚሰጥ ኦርጅናል ትንስክሪፕት እና ዲፕሎማ  ፤ አገልግሎትን በተመለከተ በየወቅቱ የተሠጡ የምደባ ፣ የደረጃ ዕድገት ወይም የመደብ ማስተካከያ ደብዳቤዎች ወይም በቀጣይ በፋይላችሁ ውስጥ ሊጣራ የሚችል አሁን ከምትሰሩበት መስሪያ ቤት በቀን ፣ በወር እና በዓመተ መህረት እየተገደበ ተተንትኖ በግልፅ የተፃፈ ማስረጃ በማፃፍ የሚቀረቡ ማስረጃዎች ለስራችን አጋዥ እንደሚሆኑ ከወዲሁ እናስረዳለን ፡፡ )

.

የአመልካቾች ስም

የውድድር ስራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

መግለጫ

1

ስዩም ጌቱ  ደምሴ

ከፍተኛ  የእቅድ  እና ዝግጅት  ባለሞያ 

ፕሳ- 8

ለፈተና የሚቀርብ

2

ኢዲሪስ  ሄቦ ሳዶ

ከፍተኛ  የእቅድ  እና ዝግጅት  ባለሞያ 

ፕሳ- 8

የስራ ልምድ ያልተሟላ

3

አማን   ወዬማ ኦጌቶ

ከፍተኛ  የእቅድ  እና ዝግጅት  ባለሞያ 

ፕሳ- 8

ለፈተና የሚቀርብ

4

ታደሰ ግዛው ጋሻው

ከፍተኛ  የእቅድ  እና ዝግጅት  ባለሞያ 

ፕሳ- 8

የስራ ልምድ  የማይሞላ

5

አብዱለሀብ አብዱላሂ ጣሂር

ከፍተኛ  የእቅድ  እና ዝግጅት  ባለሞያ 

ፕሳ- 8

ለፈተና የሚቀርብ

6

ዘገየ አስራት ሸንቁጥ

ከፍተኛ  የእቅድ  እና ዝግጅት  ባለሞያ 

ፕሳ- 8

ወቂታዊ  ያልሆነ የስራ ልምድ

7

አዱኛ ኢረና ሂርፓ

ከፍተኛ  የእቅድ  እና ዝግጅት  ባለሞያ 

ፕሳ- 8

ያልተሟላ የት/ ማስረጃ

8

ጉዬ  ጎበና ካኪ

ከፍተኛ  የእቅድ  እና ዝግጅት  ባለሞያ 

ፕሳ- 8

የማያሟላ

9

ጀማል  ሂርፖ አምቦ

ከፍተኛ  የእቅድ  እና ዝግጅት  ባለሞያ 

ፕሳ- 8

የማያሟላ

10

ህይወት ቦጋለ  /ማርያም

የወጪ መጋራት

ፕሳ- 6

ያልተሟላ የት/ ማስረጃ

11

ደራርቱ ቦርጂ አቢ

የወጪ መጋራት

ፕሳ- 6

ያልተሟላ  የስራ ልምድ

12

እንዳለ መኮንን ታደሰ

የወጪ መጋራት

ፕሳ- 6

ለፈተና የሚቀርብ

13

ያሲን  ዲማ ናጎ

የወጪ መጋራት

ፕሳ- 6

ለፈተና የሚቀርብ

14

ደስታ  ሀሚድ  ገነሞ

የቤተመፅሀፍት አስተባባሪ

ፕሳ- 7

የስራ ልምድ ያላቀረበ

15

ቁፋ ለታ ደቀቦ

የቤተመፅሀፍት አስተባባሪ

ፕሳ- 7

ለፈተና የሚቀርብ

16

ታከለ  ጉታ ኢቲላ

የቤተመፅሀፍት አስተባባሪ

ፕሳ- 7

ለፈተና የሚቀርብ

17

እታበዛሁ  አጥሌ ለገሰ

የቤተመፅሀፍት አስተባባሪ

ፕሳ- 7

ለፈተና የሚቀርብ

18

ጀማል ሽፋ  አምዲኖ

የቤተመፅሀፍት አስተባባሪ

ፕሳ- 7

ያልተሟላ የት/ ማስረጃ እና ያልተዛመደ ስራ ልምድ

19

ማንያህሉሽ  ኦላኒ ደማ

የሰርኩሌሽን ሰራተኛ

ፅሂ-8           

ያልተጠየቀ የት/ ዝግጅት 

20

አባይነህ ሱፌ ዲነግዴ

የሰርኩሌሽን ሰራተኛ

ፅሂ-8           

ለፈተና የሚቀርብ

21

ዩሱፍ  ሩቤ   አህመድ

የሰርኩሌሽን ሰራተኛ

ፅሂ-8           

ለፈተና የሚቀርብ

22

ሳዲያ አብዱለጢፍ አብዱል ከሪም

የሰርኩሌሽን ሰራተኛ

ፅሂ-8           

ለፈተና የሚቀርብ

23

ታደለ ኢዶሳ ቱኬ

የቤተመፅሀፍት ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ-8           

ለፈተና የሚቀርብ

24

አበቡት ወርቁ ቦካን

የቤተመፅሀፍት ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ-8           

ያልተሟላ / ማስረጃ

25

አማን ከዲር ከቶ

የግዥ  አስተዳደር ቡድን መሪ

ፕሳ-8

በቂ  ያልሆነ ቀጥተኛ የስራ ልምድ

26

ታጁዲን አብዱጀባር አባሮ

የግዥ  አስተዳደር ቡድን መሪ

ፕሳ-8

ለፈተና የሚቀርብ

27

ደምረው ስዩም ላቀው

የግዥ  አስተዳደር ቡድን መሪ

ፕሳ-8

ለፈተና የሚቀርብ

28

ይሁልኝ ዘለቀ ተምትሜ

የግዥ  አስተዳደር ቡድን መሪ

ፕሳ-8

ያልተዛመደ የስራ ልምድ

29

መሀመድ ሼኮ ቲሴ

የግዥ  አስተዳደር ቡድን መሪ

ፕሳ-8

ለፈተና የሚቀርብ

30

ታፈሰ  ደደፎ አናኮ

የግዥ  አስተዳደር ቡድን መሪ

ፕሳ-8

ያልተዛመደ የስራ ልምድ

31

ኤልሳቤት  ሚቆሬ ዴሌቦ

የግዥ  አስተዳደር ቡድን መሪ

ፕሳ-8

ያልተሟላ የት/ ማስረጃ

32

ሀጂ ሾንቃ  ዋቀዬ

የግዥ  አስተዳደር ቡድን መሪ

ፕሳ-8

ያልተዛመደ የትምህርት ዝግጅት

33

ሰኢድ ዋቤ  ሶጄ

የግዥ  አስተዳደር ቡድን መሪ

ፕሳ-8

ያልተዛመደ  የስራ ልምድ

34

ገላና ረታ በዳኔ

የንብረት  አስተዳደር  ቡድን መሪ

ፕሳ-8

ለፈተና የሚቀርብ

35

ናሲር አንቱ ሱፌ

የንብረት  አስተዳደር  ቡድን መሪ

ፕሳ-8

ለፈተና የሚቀርብ

36

ዮሴፍ ታደሰ ቶላ

የንብረት  አስተዳደር  ቡድን መሪ

ፕሳ-8

ለፈተና የሚቀርብ

37

ገዙ ተጫኔ ባልቻ

የንብረት  አስተዳደር  ቡድን መሪ

ፕሳ-8

አግባባዊ የስራ ልምድ የሌለው

38

ደቂታ ዳና ገቲቆ

የንብረት  አስተዳደር  ቡድን መሪ

ፕሳ-8

ያልተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና  ያልተብራራ የስራ ልምድ

39

ገነት ሚልዬን ፈቀደ

አላቂ ንብረት ግምጃ ቤት  ሰራተኛ

ፅሂ-8

 ያላተዛመደ  የስራ ልምድ

40

ሰላማዊት ለማ በዬቻ

አላቂ ንብረት ግምጃ ቤት  ሰራተኛ

ፅሂ-8

ለፈተና የሚቀርብ

41

ከተማ ዳዲ ስሜ

አላቂ ንብረት ግምጃ ቤት  ሰራተኛ

ፅሂ-8

ለፈተና የሚቀርብ

42

ኢደኦ  ኦብሴ  አካኮ

የሰው ሀብት  ስራ አመራር ልማት  ቡድን መሪ 

ፕሳ-8

 ያልተብራራ የስራ ልምድ

43

አበበ ሸፈራው  ሰቦቃ

የሰው ሀብት  ስራ አመራር ልማት  ቡድን መሪ 

ፕሳ-8

 ያልተዛመደ የስራ ልምድ

44

ፋጡማ አቡ አህመድ

የሰው ሀብት  ስራ አመራር ልማት  ቡድን መሪ 

ፕሳ-8

 ያልተዛመደ የስራ ልምድ

45

ዳንኤል ነጋሽ /ማርያም

የሰው ሀብት  ስራ አመራር ልማት  ቡድን መሪ 

ፕሳ-8

ያልተሟላ  አግባባዊ  የስራ ልምድ

46

ከዲር አብደላ ሙሀመድ

የሰው ሀብት  ስራ አመራር ልማት  ቡድን መሪ 

ፕሳ-8

ለፈተና የሚቀርብ

47

በያን  አደም ይሞ

የሰው ሀብት  ስራ አመራር ልማት  ቡድን መሪ 

ፕሳ-8

ለፈተና የሚቀርብ

48

ሚልዬን ታደሰ  ብሩ

የሰው ሀብት  ስራ አመራር ልማት  ቡድን መሪ 

ፕሳ-8

ለፈተና የሚቀርብ

49

መኩሪያ ተኮላ ዳምጤ

ከፍተኛ  አካወታንት

ፕሳ-7

ለፈተና የሚቀርብ

50

ፉአድ ሱልጣን ቃዲ

ከፍተኛ  አካወታንት

ፕሳ-7

ለፈተና የሚቀርብ

51

መኮንን ደበሌ ሂርፓ

አካወንታንት

ፕሳ-5

ለፈተና የሚቀርብ

52

ደረጀ አለሙ ጎንፋ

አካወንታንት

ፕሳ-5

ለፈተና የሚቀርብ

53

ገመዲ ኡኩሴ ካዎ

አካወንታንት

ፕሳ-5

ትክክለኛ የስራ ልምድ ይቅረብ

54

ከዲር ጣሂሮ ጋንጎ

አካወንታንት

ፕሳ-5

ወቅታዊ የስራ ልምድ ያላቀረበ

55

ሁሴን ሃሚድ ጋቡሮ

አካወንታንት

ፕሳ-5

ያልተሟላ አግባባዊ ስራ ልምድ

56

ሀብቱ  አበራ ከታ

የቧንቧ ሰራተኛ

ዕጥ-8

የስራ ልምድ ከገቢዎች ቢሮ ግብር የተከፈለበት  የሌለው

57

ነገዎ ሹንኬ ሸንኮ

የቧንቧ ሰራተኛ

ዕጥ-8

የቀረበው የስራ ልምድ ግልፅ ያልሆነ

58

ሙስጠፋ ከዲር ዲቦቲ

የቧንቧ ሰራተኛ

ዕጥ-8

ለፈተና የሚቀርብ

59

ከሊል ሙኀመድ ቡትቻ

የቧንቧ ሰራተኛ

ዕጥ-8

ለፈተና የሚቀርብ

60

ታደለ ኢዶሳ ቱኬ

የቤተመፅሀፍት ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ- 8

ለፈተና የሚቀርብ

61

አበቡት ወርቁ ቦካን

የቤተመፅሀፍት ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ- 8

ከዲግሪ በፊት  የተወሰደው ዲፕሎማ ያልቀረበ

62

ታደለ ኢዶሳ ቱኬ

የቤተመፅሀፍት ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ- 8

ከዲግሪ በፊት  የተወሰደው ዲፕሎማ ያልቀረበ

63

አበቡት ወርቁ ቦካን

የቤተመፅሀፍት ግምጃ ቤት ሰራተኛ

ፅሂ- 8

የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ የማይመሳሰል

64

ሁሴን  ወዬ ቡሌ

የተማሪዎች አድሚሽን ባለሞ

ፕሳ-6

የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ የማይመሳሰል

65

ገሶ ገመዳ  በዳሶ

ዳታ ኢንኮደር         

ፅሂ-10

 የስራ ልምድ  የስራ ግብር ከገቢዎች ቢሮ  ያልተረጋጋጠ እና  የትምህርት ማስረጃ ግልፅ ያልሆነ

66

ፍራኦል ግዛቸው ለገሰ

ዳታ ኢንኮደር         

ፅሂ-10

የትምህርት ደረጃ እና የስራልምድ  የማይመሳሰል

67

ኩሩቤል በሻር ኦብሳ

የግዥ ባለሞያ

ፕሳ-4

ለፈተና የሚቀርብ

68

ዳግማዊ አበበ ከበደ

የግዥ ባለሞያ

ፕሳ-4

ያልተዛመደ የትምህርት ማስረጃ

69

መንግስቱ  ሀጂ ጉዬ

የገበያ  ጥናት  ባለሞያ 

ፕሳ -6

 

ከዲግሪ በፊት ያለው የትምህርት ማስረጃ ያልቀረበ

70

አብዱረህማን ሼኮ ሂኮ

የገበያ  ጥናት  ባለሞያ 

ፕሳ -6

 

ያልተዛመደ  የስራ ልምድ

71

አድኛ ሀጂ ጣሂር

የገበያ  ጥናት  ባለሞያ 

ፕሳ -6

 

ያልተዛመደ  የስራ ልምድ

72

ታረቀኛ ባሻ ቦቤ

የገበያ  ጥናት  ባለሞያ 

ፕሳ -6

 

ያልተዛመደ የስራ ልምድ

73

እድገት  ግዛው  ጋሻው

የገበያ  ጥናት  ባለሞያ 

ፕሳ -6

 

ለፈተና የሚቀርብ

74

ዘውዴ  ገራዶ ሰንዳዶ

የገበያ  ጥናት  ባለሞያ 

ፕሳ -6

 

ያልተዛመደ የስራ ልምድ

75

ዋኒ ኡመር ገለቱ

የቋሚ  ንብረት  ግምጃ ቤት  ሰራተኘ

ፅሂ-8

ለፈተና የሚቀርብ

76

 

ገለታ ፍሰሀ ሳለሚካኤል

ከፍተኛ የሰው  ሀብት ስራ አመራር ባለሞያ 

ፕሳ-7

 

ያልተዛመደ  የሰራ ልምድ

77

ቱጃሬ ስዩም ደበሌ

ከፍተኛ የሰው  ሀብት ስራ አመራር ባለሞያ 

ፕሳ-7

የስራ ልምድ ያልቀረበ

78

ተሾመ  ፈይሳ  ሻሻ

ከፍተኛ የሰው  ሀብት ስራ አመራር ባለሞያ 

ፕሳ-7

ለፈተና ይቅረብ

79

ሂሩት ተሸመ ደስታ

ከፍተኛ የሰው  ሀብት ስራ አመራር ባለሞያ 

ፕሳ-7

ያልተዛመደ  የስራ ልምድ

80

ባሙድ  ኢብራሂም ሽፋ

ከፍተኛ የሰው  ሀብት ስራ አመራር ባለሞያ 

ፕሳ-7

ግልፅ ያልሆነ የስራ ልምድ

91

ሽብሩ /ጊዮርጊስ  ሲሳይ

የፍሳሽ  ማስወገጃ ሰራተኛ

ዕጥ-8

የስራ ልምድ  በትክክል ያልተገለፀ

92

ተገኘ  አዲሱ ሳልጌዶ

የብረታ ብረት ጥገና ሰራተኛ

ዕጥ-8

የስራ ልምድ የሌለው

93

ካሌብ  ፀጋ  ብስራት

የብረታ ብረት ጥገና ሰራተኛ

ዕጥ-8

የስራ ልምድ የሌለው

94

አመሉ ቱሉ ዳለቻ

የእንጨት  ስራ ሰራተኛ

ዕጥ-8

የስራ ልምዱ የማይመሳሰል

95

አስናቁ  አለማየሁ መሀሪ

ሴክሬተሪ

ፅሂ -8

ለፈተና የምትቀብ

96

አማረች አለሙ ቀልበሳ

ሴክሬተሪ

ፅሂ -8

ያልተዛመደ የትም/ማስረጃ

97

ሮባ ቱፋ ገልገሉ

ሴክሬተሪ

ፅሂ -8

ያልተዛመደ የትም/ማስረጃ

98

ጫልቱ በዳዳ ሂርፖ

ሴክሬተሪ

ፅሂ -8

ያልተዛመደ የትም/ማስረጃ

99

ሁሴን ገና  አኖታ

ሴክሬተሪ

ፅሂ -8

ያልተዛመደ የትም/ማስረጃ

100

ገመቹ አሊ ዋቆ

ከፍተኛ የኦዲት ባለሙያ

ፕሳ-8

ያልተሟላ እና ግልፅያልሆነ የስራ ልምድ

101

አወቀ ንጋቱ /መስቀል

ከፍተኛ የኦዲት ባለሙያ

ፕሳ-8

ያልተሟላ የስራ ልምድ

 

ማሳሰቢያ ፡- በመጀመሪያው ገፅ የተመለከተውን ማስታወቂያ በሚገባ ይመልከቱት ፡፡ ለፈተና የሚቀርብ ከሚለው ውጭ 

ለፈተና ስላልተጋበዘ በተቀመጠው ቀን ውስጥ ቅሬታዎን ማቅረብ ይችላሉ፡፡