ፆታዊ ጥቃት፤ ኤች አይ ቪ ኤድስ እና የአካል ጉዳተኞች ቀን በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ተከብረው ዋሉ፡፡ *********************************** (ባሌ-ሮቤ ታህሳስ 02/2018 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሕ.ዓ.ግ.ጽ) ፆታዊ ጥቃት፤ ኤች አይ ቪ ኤድስ እና የአካል ጉዳተኞች ቀን በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በጋራ በተለያዩ መሪ ቃላት ተከበሩ፡፡ የፕሮግራሙን መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር ተሾመ […]
Read Moreየመደ ወላቡ የኒቨርሲቲ ለባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ግብርና ባለድርሻ አካላት ልምድ አጋራ፡፡ (ባሌ-ሮቤ ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሕ.ዓ.ግ.ጽ) ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የአርሶ አደርን ሕይወት ለመለወጥ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በተቀናጀ የግብርና ምርምር ማዕከል እየተሰራ ያለው ስራ ይበል የሚያሰኝ ነው ሲሉ ከባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ማዕከሉን የጎበኙ የግብርና ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ […]
Read Moreበመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፤ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።። ***************************** (ባሌ-ሮቤ ህዳር 30/2018ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሕ.ዓ.ግ.ጽ.) በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፤ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል “ዲሞክራሳዊ መግባባት ለህብረ-ብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይይት በማድረግ ተከብሯል። በዓሉ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ […]
Read Moreበመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፤ ቢሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል በፓናል ውይይት በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ዋለ:: (ባሌ-ሮቤ ህዳር 25/2018 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሕ.ዓ.ግ.ጽ) በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፤ ቢሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል “ዲሞክራሳዊ መግባባት ለህብረ-ብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል በፓናል ውይይት በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ዋለ:: በክብረ በዓሉ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የመደ ወላቡ […]
Read Moreየመደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ መምህራን በማህበረሰብ አገልግሎት በመደ ወላቡ ወረዳ ለወላቡ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንና ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው አጋዥ ቱቶሪያልና ስልጠና ተጠናቀቀ። ********************************************** (ባሌ-ሮቤ ህዳር 23/2018 ዓ.ም. መወዩ ሕ.ዓ.ግ.ጽ) የመደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ መምህራን በማህበረሰብ አገልግሎት ሽፋን በዩኒቨርስቲው የሲያሜው ስፍራ በሆነው ምስራቅ ቦረና ዞን በመደ ወላቡ ወረዳ ለወላቡ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመምህራንና ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው […]
Read Moreየመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በስንዴ ምርታማነት ዙሪያ እያከናወነ ያለውን ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ። ************************************************************** (ባሌ-ሮቤ ህዳር 23/2018 መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሕ.ዓ.ግ.ጽ) የመደ ወላቡ የኒቨርሲቲ “የስንዴ ምርታማነት ለግብርናችን እምርታ”በሚል መሪ ቃል በስንዴ ምርታማነት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት እና የመስክ ጉብኝት አካሃደ። በውይይት መድረኩ ላይ በዩኒቨርሲቲው በግብርና ምርታማነት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰሩ ያሉ በርካታ ስራዎች […]
Read Moreዩኒቨርሲቲው ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እያደረጋቸው የሚገኙ ጥረቶች በተሞክሮነት የሚወሰዱ ናቸው ==== ሮቤ ህዳር 23/2018(ኢዜአ) የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እያደረጋቸው የሚገኙ ጥረቶች በተሞክሮነት የሚወሰዱ መሆናቸው ተመለከተ። ዩኒቨርሲቲው ‘የስንዴ ምርታማነታችን ለግብርናችን እምርታ”በሚል መሪ ሀሳብ በዩኒቨርሲቲው የምርምር ጣቢያ እና የአርሶ አደሮች ኩታገጠም የስንዴ ማሳ የባለድርሻ አካላት የመስክ ቀን ምልከታ አካሂዷል። ዩኒቨርሲቲው እያካሄዳቸው የሚገኙ ምርምሮች […]
Read Moreየ2018 ዓ.ም በመደ ወላቡ ዩኒቨረሲቲ ለተመደባቸሁ የሪሚዲያል (የአቅም ማሻሻያ) ፕሮግራም ተማሪዎች የወጣ የጥሪ ማስታወቂያ::
Read Moreበመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሴት ተማሪዎች የሕይወት ክህሎት ስልጠና ተሰጠ ******************************************************* (ባሌ-ሮቤ ህዳር 19/2018 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሕ.ዓ.ግ.ጽ) በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሴት ተማሪዎች የሕይወት ክህሎት ስልጠና በዩኒቨርቲቲው መምህራን ተሰጠ:: በስልጠናው ላይ በመገኘት ንግግር የደረጉት የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ፤ ምርመር፤ ቴልኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል […]
Read Moreየመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ዓ.ም የከፈተኛ ትምህርት ተቋማት የስፖርት ፌስቲቫል ውድድር ዝግጅት ጀመረ፡፡ *************************************************************** (ባሌ-ሮቤ ህዳር 19/2018 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሕ.ዓ.ግ.ጽ) የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ዓ.ም የከፈተኛ ትምህርት ተቋማት የስፖርት ፌስቲቫል ውድድር ተወዳዳሪዎችን ለመመልመል ዝግጅት መድረግ ጀመረ፡፡ ዝግጅቱን ያስጀመሩት የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የተከበሩ ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና ለስፖርት ቤተሰቡ ባደረጉት ንግግር ስፖርት ለሰው ልጆችን […]
Read More
