ማስታወቂያ

 

ማስታወቂያ

ከመወዩ በፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለወጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ

በአሁኑ ሰዓት የመንግስት አካላት፤የዩኒቨርሲቲው አመራርና ማህበረሰብ እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎች እና የፀጥታ አካላት ባደረጉት ርብርብ በግቢው ውስጥ ያለውን የፀጥታ ሁኔታ አስተማማኝ ደረጃ ላይ ደርሷል ፡፡ ከዚህ አንፃር ትምህርት ሙሉ በሙሉ የተጀመረ ሲሆን ያልተመለሱ ተማሪዎችም ወደ ዩኒቨርሲቲው በመመለስ ላይ ይገኛ፡፡

ስለዚህ በዚህ ችግር ምክንያት ከግቢው ወጥታችሁ እስከ አሁን ያልተመለሳችሁ ተማሪዎች እስከ 21/04/2012 ዓ.ም. ድረስ ወደ ዩኒቨርሲቲው ተመልሳችሁ ትምህርታችሁን እንድትቀጥሉ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡

 

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ